የሶፍትዌር ልማት የሶስትዮሽ የሥራ ውል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፡ መስከረም 3/2017 ዓ.ም፡ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር እና የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጋራ ለሚያስለሙት ሲስተም ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ጋር የሶስትዮሽ የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረሙ።
ከ 2,310,669 በላይ የተመዘገቡ ሰራተኞች
ከ 264,637 በላይ የተመዘገቡ አሰሪ ድርጅቶች
57,777 የጡረታ አበል ተጠቃሚዎች
አዲስ አበባ፡ መስከረም 3/2017 ዓ.ም፡ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር እና የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጋራ ለሚያስለሙት ሲስተም ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ጋር የሶስትዮሽ የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረሙ።
የምዝገባ ምዝገባ ሽፋንን ለማሳደግ አስተዳደሩ ከሚሰራቸው ዋና ዋና ሥራዎች መካከል አንዱ የግል ድርጅቶችንና ሠራተኞቻቸውን በመመዝገብ የዐቅድ አባልነት ካርድ መስጠት በመሆኑ በ2016 ዓ.ም 17,228 ድርጅቶችንና 149,843 ሠራተኞችን ለመመዝገብ ታቅዶ 18,747 ድርጅቶችንና 166,334 ሠራተኞችን መመዝገብ ተችሏል፡፡አፈጻጸሙ በድርጅት ምዝገባ 109 በመቶ ሲሆን በሠራተኛ ምዝገባ 111 በመቶ ነው፡፡ ይህ ከታቀደው በላይ መመዝገብ መቻሉ የሆነውም ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ከገቢዎች…
በጉብኝቱ ወቅት የአስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አባተ ምትኩ በቦታው በመገኘት ባደረጉት ንግግር “ነገ የሁላችንም ዕጣ ፈንታ ምን እንደሚሆን አይታወቅም፤ ዛሬ እዚህ ቦታ መጥተን የጎበኘናቸው አረጋዊያን ትናንት ሀገርን ተሸክመው እዚህ ያደረሱ ባለውለታዎች ናቸው፡፡ በጆሯችን ከምንሰማውና ከሚነገረን በላይ በቦታው መጥተን በዓይናችን ማየታችን መቄዶኒያን ዘውትር እንድናስብና የአቅማችንን አስተዋጽኦ እንድናደርግ ይረዳናል” ብለዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለው “አስራ ሁለት…
1. መጀመሪያ ሲቀጠሩ /ስራ ሲጀምሩ/ የሞሉት የህይወት ታሪክ ፎርም የመጀመሪያው እንዳልተገኘ ከተገለጸ ቀጥሎ የተሞላ የህይወት ታሪክ ፎርም ( ከአንድ በላይ መስሪያ ቤት አገልግሎት ለፈጸሙ).ያስሞሉት የህይወት ታሪክ ፎርም ከሌለ የለም የሚል ደብዳቤ ይጻፍ 2. የቅጥርና የስንብት ደብዳቤ (ከ – እስከ ተብሎ በአድራሻችን የተገለጸ)፣ ከአንድ በላይ ከሆነ ከእያንዳንዱ መስሪያ ቤት በአድራሻችን መጻፍ አለበት፡፡ 3. የመንግስት አገልግሎት ሲያያዝ…