የሶፍትዌር ልማት የሶስትዮሽ የሥራ ውል ስምምነት ተፈረመ




አዲስ አበባ፡ መስከረም 3/2017 ዓ.ም፡ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር እና የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጋራ ለሚያስለሙት ሲስተም ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ጋር የሶስትዮሽ የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረሙ።