የአስተዳደሩ ዓላማ፡-

፩/ የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ ሽፋንን ማስፋት እና ማጠናከር

፪/ የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ማስተዳደር፤ኢንቨስትመንት ላይ በማዋል ቀጣይ እና አስተማማኝነቱን ማረጋገጥ፤

፫/ የባለመብቶችን አበል በማሻሻል ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ፡፡

ራዕይ፤ተልዕኮና እሴቶች

ራዕይ

በግል ድርጅቶች የሚሠሩ ዜጎችን የማህበራዊ ዋስትና ዐቅድ ተደራሽነት፤ ተጠቃሚነትንና ዘላቂነትን በማረጋገጥ በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ተምሳሌታዊ ተቆም ሆኖ መገኘት፡፡

ተልዕኮ

የግል ድርጂቶች ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ ሽፋንን ማስፋትና ማጠናከር፤የጡረታ ፈንዱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ማስተዳደርና ኢንቨስትመንት ላይ በማዋል፤ዕድገቱን፤ቀጣይነቱንና አስተማማኝነቱን በማረጋገጥ የባለመብቶችን አበል አሻሽሎ ተጠቀሚነታቸውን ማሳደግ፡፡

እሴቶች

  • አገልጋይነት
  • አደራ ጠባቂነት
  • ፍትሃዊነት
  • ግልፀኝነት
  • ተጠያቂነት
  • አሳታፊነት

Objective

The objective of the Administration:-

1/ strengthens and extend, Coverage of private Organization Employees’ pension scheme;

2/ administer private Organization Employees’ pension Fund; make invest and ensure the sustainability and reliability of the fund;

3/ enhance the benefits of pensioners through adjustment of pension benefits.