የአስተዳደሩ አቋም

አስተዳደሩ፡-

፩/ ቦርድ (ከዚህ በኃላ ’’ቦርድ ’’) እየተባለ የሚጠራ፤

፪/ በቦርድ አቅራቢነት በብሔራዊ ባንክ የሚሾሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እንዲሁም እንዳስፈላጊነቱ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና

፫/ አስፈላጊው ሠራተኞች ይኖሩታል፤

የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥራ አመራር ቦርድ         አባላት ሥም ዝርዝር

    1.  አቶ  ተክለወልድ አጥናፉ   በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲኒየር የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የአስተዳደሩ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ

 2.  አቶ ካሳሁን ፎሎ         ከኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን

 3.  ዶ/ር መኩሪያ y ኃይሌ      ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

 4.  ዶ/ር ፍትህ ወልደሰንበት    ከኢትዮጵያ አሰሪዎች ፌዴሬሽን

 5.   አቶ ነፃነት ለሜሳ          ከኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽን

 6.   አቶ ጌታቸዉ ነገራ         ከገንዘብ  ሚኒስቴር

 7.  አቶ ፍስሐፅዮን ቢያድግልኝ   ከኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን

 8.   ኢንጅነር ጌታሁን ሁሴን     ከኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽን

 9.  ዶ/ር  ዮሐንስ አያሌዉ      ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ

10.  አቶ በቀለ መንገሻ          ከጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት

11.  አቶ አባተ ምትኩ         የአስተዳደሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ