‹‹አንድ ሰው 45 ቀን ከሠራ የማህበራዊ ዋስትና
አባልነት ተጠቃሚ መሆን ይችላል››- አቶ አባተ ምትኩ
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የመንግሥት እንጂ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው ለሚሠሩ ሠራተኞች በመንግሥት
ደረጃ ራሱን ችሎ ማህበራዊ ዋስትና የሚሰጥና ጥበቃ የሚያደርግ ተቋም በኢትዮጵያ
እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አልነበረም። ይሁንና ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የግል ድርጅት
ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዋጅ ተቋቁሞ ሥራውን ከጀመረ ወዲህ
በግሉ ሴክተር ሀገራቸውን ላገለገሉና በጡረታ ለተሰናበቱ ዜጎች አገልግሎት በመስጠት
የሚጠበቅበትን ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። አዲስ ዘመን፣ ተቋሙ እያከናወነ ስላለው
ተግባርና በግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው ለሚሠሩ ሠራተኞች እያደረገ ያለውን ድጋፍ
እንዲሁም ሌሎች ጥያቄዎችን አስመልክቶ ከአስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከአቶ አባተ
ምትኩ ጋር ያደረገውን ቆይታ እንደሚከተለው አጠናቅሮ አቅርቦታል።

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ

ቃለ መጠይቅ 1 (31 downloads )