መቋቋም
- ፩/ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር (ከዚህ በኋላ’’ አስተዳደሩ’’) እየተባለ የሚጠራ የሕግ ሰውነት ያለው እራሱን የቻለ የፌዴራል መንግስት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡፡
- ፪/ አስተዳደሩ ተጠሪነቱ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይሆናል፡፡
- ፬. ዋና መስሪያ ቤት
- የአስተዳደሩ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላገነቱ በማንኛውም ስፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል፡፡
Establishment
- private Organization Employees’ social Security Administration hereinafter (“The Administration “) is hereby established as an autonomous Federal Government institution having its own legal personality.
- The Admiration shall be accountable to the National Bank of Ethiopia.
- Head office
- The administration shall have its Head Office in Addis Ababa and may have branch offices elsewhere as may be necessary.